የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ባለአክስዮኖች በሙሉ ተቋሙ 2ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤን ጥቅምት 8/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ በኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ክበብ ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ዝርዝር መረጃውንና አጀንዳውን በተመለከተ እሁድ መስከረም 11/2018ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

Share

Read Comments

Add Your Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *