ኬብሮንሂል አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ረቂቅ የመመሥረቻ ጽሑፍ

ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም ኬብሮንሂል አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመመሥረቻ ጽሑፍ ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም ምዕራፍ አንድ አንቀጽ አንድ የኩባንያው ስም ኩባንያው “ኬብሮንሂል አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ” ተብሎ ይጠራል፡፡ አንቀጽ ሁለት የኩባንያው አድራሻ ኬብሮንሂል አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ደብረወርቅ የንግድ ማዕከል 10ኛ…
Read More

የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ባለአክስዮኖች በሙሉ ተቋሙ 2ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤን ጥቅምት 8/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ በኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ክበብ ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ዝርዝር መረጃውንና አጀንዳውን በተመለከተ እሁድ መስከረም 11/2018ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
Read More

VACANCY ANNOUNCEMENT

Position: Chief Information Technology Officer Place of Work: Head Offices, Addis Ababa Opening Date: May 27, 2025 About the Organization: Kebronhill Microfinance Institution S.C. (KHMFI) pioneers accessible financial services, merging vision with action. Licensed by the National Bank of Ethiopia (MFI/071/2024) under Proclamation No. 626/2009, we champion community upliftment by…
Read More

KebronHill Microfinance Institution S.C.

VACANCY ANNOUNCEMENT Position: Chief Information Technology Officer Place of Work: Head Offices, Addis Ababa Opening Date: May 27, 2025 About the Organization: Kebronhill Microfinance Institution S.C. (KHMFI) pioneers accessible financial services, merging vision with action. Licensed by the National Bank of Ethiopia (MFI/071/2024) under Proclamation No. 626/2009, we champion community…
Read More